March 6th, 2009
* You can listen to our program over the internet byclicking here
*If you are living in Atlanta area please tune to 1100 AM …and listen to us over your radio.
*If you want to listen our program live from your phone call to 712 432 3000 and insert the bridge number 820 317
*To participate on our program dial to our Studio phone number - 404 603 8770 during Saturday show time.
Posted in Admas | No Comments »
March 29th, 2009

በቅዳሜ ዝግጅታችን የተለመዱት ተወዳጅ የአድማስ ዝግጅቶች ቀርበው ነበር። በዚህ ሳምንት ከቀረቡት ተወዳጅ ዝግጅቶቻችን በተጨማሪ፤ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ወንድም፣ አርቲስት ኢሳያስ ታደሰ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርገናል። እንዳያመልጣችሁ!
Tewodros Tadesse and his brother Esayas Tadesse has one thing in common. Both of them had a tremendous singing voice. Do not miss Admas radio’s exclusive interview with Esayas Tadesse… on part 2 of our program.
Media Playeror Real player
Posted in Admas | No Comments »
March 22nd, 2009
ከመጪው ኤፕሪል ወር በኋላ፤ በዚህ የአድማስ ድረ ገፅ ላይ መሰረታዊ የሆኑ፤ የአድማስ ሬዲዮ መረጃዎችን ብቻ ያገኛሉ።
በዚህ ሳምንት የአድማስ ሬዲዮ ልዩ እንግዳ፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ነው። ቃለ ምልልሱን ያደረገው ከሌላው የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው ሃይሌ ኳሴ ነው። በክፍል ሁለት ዝግጅታችን ላይ ተከታተሉ…
Media Playeror Real player
Listen Admas and leave your comment.
Posted in Admas | No Comments »
March 15th, 2009
ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን የተለመዱት ተወዳጅ ዝግጅቶቻችን ቀርበውላችኋል። በተለይም ከኢትዮጵያዊቷ የግራሚ ሽልማት ዕጩ፣ ዋይና ወንደወሰን ጋር የተደረገው ልዩ ቃለ ምልልስ እንዳያመልጥዎ።

* Wayna Wondwossen, the singer/songwriter held interview with Admas radio, March 14, 2009 program. According to her biopgraphy, “After earning a Bachelor’s degree with a double major in English and Speech Communication from the University of Maryland, Wayna began her professional career as a Writer in the White House for the Clinton administration. But soon, the pull to realize her dream as a recording artist would prove too great. She left to concentrate on her music full-time... ” Listen to Wayna’s interview on part two of Admas program.
Media Playeror Real player
Posted in Admas | No Comments »
March 8th, 2009
Here is the 4 hour talk show of Admas radio… Enjoy it!! (March 7, 2009)
- ሴቶች የሚቀርቡኝ ለገንዘቤ ሲሉ ይመስለኛል። ምን ላድርግ? (ክፍል አንድ)
- ቃለ መጠይቅ ከአርቲስት ተመስገን አፈወርቅና አርቲስት ተክሌ ደስታ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ… እንዲሁም የአድዋ ትረካ (በክፍል ሁለት ዝግጅት)
- የጠቅላላ እውቀት ጥያቄ እና መልሶች… እንዲሁም የማዕበል ዋናተኞች ሬዲዮ ድራማ (ክፍል ሶስት)
- ሃሎ አድማስ እና ከጾም ጋር በተያያዘ… “ምን አይነት ምግብ ብንበላ ጥሩ ነው?” ለሚለው ጥያቄ ከኢትዮጵያዊው ሼፍ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ አለ። ሌላም ሌላም…
Media Playeror Real player
Listen Admas and leave your comment.
Posted in Admas | 2 Comments »
March 6th, 2009
ዘውትር ቅዳሜ ከ2፡00 - 6፡00 PM (በአትላንታ ሰዓት አቆጣጠር) የሚተላለፈውን አድማስ ሬዲዮ፤ ከየትኛውም የአለማችን ክፍል ሆነው ማዳመጥ ይችላሉ። በአትላንታና አካባቢው ነዋሪ ከሆኑ፤ በ1100 AM ላይ ያገኙናል።
ዝግጅታችንን በስልክ ለማዳመጥ ከፈለጉ - በስልክ ቁጥር 712 432 3000 ይደውሉ። ከዚያም የኮድ ቁጥር 820 317 ያስገቡና ያዳምጡ። በቀጥታ በኢንተርኔት ማዳመጥ ከፈለጉ ደግሞ፤ እዚህ ላይ ይጫኑ!
Posted in Admas | No Comments »
March 1st, 2009
Here is the 4 hour talk show of Admas radio… Enjoy it!! (Feb. 28, 2009)
Media Playeror Real player
Listen Admas and leave your comment.
Posted in Admas | No Comments »
February 28th, 2009
Posted in Admas | 7 Comments »